የመጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ በየሳምንቱ አዝናኝና በተግባራ የተሞሉ ጽሁፎችን ይዞ ኬጂ ጀምሮ እስከ 16 ዓመት እድሜ ክልል ላሉ ልጆች የተዘጋጀ ሰፊ ፕሮግራም ነው፡፡ ከፍጥረት እስከ ቀደመችው ቤ/ክ ድረስ ያሉትን ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ያካትታል፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ ለግልም ሆነ ለጋራ ጥናት አመቺ ሆኖ የተዘጋጀ ከመሆኑም በላይ ከኢንተርኔት ላይ በነጻ በማውረድ ወይም Postal Bible School በመቀላቀል መጠቀም ይቻላል፡፡
ፕሮግራሙ 5 ደረጃዎች ያሉት ሲሆን የታቀደውም ማንበብ በሚችሉበት ዕድሜ ላሉ ልጆች ነው፡፡ እያንዳንዱ ደረጃ የጀማሪ ተከታታይ 4 ት/ቶች፣ በቀጣይም ዋናውን 36 ት/ት የያዘ ፕሮግራም በ 3 ዓመት ውስጥ በየወሩ ተከፋፍሎ ተዘጋጅቷል፡፡ እያንዳንዱ ትምህርት በ 4 ታሪኮች ወይም ጥናቶች የተከፋፈለ ሲሆን በሳምንት ሊያልቅ የሚችል ነው፡፡ ታሪኮቹ ከ ብሉይና አዲስ ኪዳን የተውጣጡ ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችንና ገጸ ባህሪያትን ያካተቱ ናቸው፡፡
ከታች ያለውን መፈለጊያ በመጠቀም ደረጃውንና የትምህርቱን ርዕስ በመምረጥ በነጻ ፒዲኤፍ ማውረድ ይችላሉ፡፡
The support materials for each lesson can be downloaded from the pop up window that appears when you click on the lesson title. Below is a brief description of the materials and how they can help you use the lessons.
Track your progress as you work through the Bibletime syllabus.
These Lesson Plans have been produced to help those who are delivering the Bibletime lessons in a classroom setting, providing them with context and ideas to teach the lesson.
An exciting interactive App based on Bibletime and free to download.
Select the level below and click the buttons to download the lesson and associated support material.
The suggested age guide is shown in brackets.